You are here: HomeARTICLES
Rate this item
(1 Vote)
Ethiodemocracy April 4/2016 -  “ኩራት በኢትዮጵያ” አግሮ-ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ አ/ማ በዲያስፖራው ውስጥ አሁንም ያልበረደ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል፡፡በጥቂት የዲያስፖራ አባላት አነሳሽነት ተመስርቶ ለፍሬ በቃ ሲባል፣ አደገ ተመነደገ፣ ወፌ ቆመች እየተባለለት ገና ጠንክሮ መራመድ ሳይጀምር የውዝግብ ርእስ የሆነው ማህበር የብዙዎች ትኩረት ሆኗል፡፡ለመሆኑ ማህበሩ፣ በነማን እና እንዴት ተመሰረተ? የውዝግቡ መነሻስ ምንድን ነው? ከዚህ አይነቱ አካሄድስ ሌላው ዲያስፖራ ምን ሊማር ይችላል? የሚለውን ጥቂት መረጃ እናካፍላችኋለን፡፡አድማጮቼ ሁላችሁም እንደምታውቁት ዲያስፖራው በሰው ሃገር ጥሮ ግሮ ያጠራቀማትን ሃብት በኢንቨስትመንት ሃገሩ ላይ እንዲያፈስ እና እርሱም ተጠቅሞ ወገኖቹንም በመጥቀም ሃገሩንም በማሳደግ ብዙ እንዲያተርፍ ሁላችንም የምንሰራለት አላማ ነው፡፡በተደጋጋሚ እንደምንለውም በአለም ላይ የዲያስፖራዎቻቸውን አቅም በመጠቀም ብቻ እድገታቸውን እያፋጠኑ ሃገራትን ተሞክሮ ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
Ethiodemocracy March 26/2016 -  The provocative and belligerent acts of the infantile and one man  regime of Eritrea  whose broad daylight acts of terrorism, brigandage, aggrandizement and wanton destruction, both internally and externally speaks volumes, and testify, of its never changing behavior.The satanic and  wicked measures of vandalism corroborated in no uncertain terms by its actions of handling the Eritrean people particularly the youth, it's  shameful and perfidious act of destabilization in the horn region and beyond, flagrantly championed by the hooligan leadership in Asmara has indeed become the whole mark of the immature regime of   the recluse state of…
Rate this item
(1 Vote)
እንደው ከሰሞኑ የሃገር ቤት ጉዳይ ከአዲስ አበባ ፒያሳ ግድም አንድ ሃይገር የተባለ የከተማ ባስ ልጓሙ እምቢ ብሎት ቁልቁል እየተንደረደረ ያገኜውን ሁሉ እየደረማመሰ መጨረሻ ላይ ሲወድቅ ሁለት ሰዎችን መግደሉን ስሰማ አንጀቴ በሃዘን ብጥስ ነው ያለው፡፡መቼስ የመኪና አደጋ ለአዲስ አበባም ሆነ ለሃገራችን ህይወት ሲበላ እደሚከርም እየሰማን ብንኖርም ይህ አደጋ በደረሰ ማግስት ደግሞ አዲስ አበባ ላይ የአውቶቡስ መንደርደሪያ ዘመናዊ መንገድ ሊሰራ ነው ሲባል ሰምቼ ኸረ እባካችሁ ቶሎ ቶሎ እንዲህ ዘመናዊ መንገዶችንም ዘመናዊ መኪኖችንም እያስገባችሁ አዲስ አበቤን ሁሉ እፎይ አስብሉት ብያለሁ፡፡መቼም እኔ ወሬ መደበቅ አልችልም፡፡ የሰማሁትን ልንገራችሁ፡፡ ከዊንጌት እንከ ጀሞ 16 ኪሎሜትር የሚረዝመው ይኸ የአውቶቡስ ብቻ የሆነ መንገድ በሁለት ቢሊዬን ብር በ26 ወራት ተገንበቶ…
Rate this item
(2 votes)
ጠቅላይ ምንስትር ሃይለማርያም በዚህ ሳምንት ፓርላማ ተገኝተዋል፡፡ ፓርላማው በአንክሮ የስድስት ወር የመንግስቱን አፈጻጸም እያደመጠ ነው፡፡ መንግስት እድገቱን 11 በመቶ ለማስቀጠል እየሰራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንዳለ ቀረበ፡፡ የመልካም አስተዳደር እና የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ የት እንደደረሰ እና በምን ሁኔታ እየሄደ እንዳለ ጠቅላይ ምንስትሩ አብራሩ፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት ቀድሞ የተቀመጠውን አቅጣጫ ያጠናከረ ንግግራቸውን ሰምቻለሁ፡፡ በዋናነት ራስን ማጽዳት በሌላ አነጋገር ኪራይ ሰብሳቢነትን ከውስጥ መታገል ትልቁ ቁም ነገር ሆኗል፡፡ጠቅላይ ሚንስትሩ ያሉት የተለዬ ነገር የለም፡፡ በእኔ እምነት ኪራይ ሰብሳቢነት እና የሙስና ችግሮች ዛሬ የተከሰቱ አይደሉም ወይም ደግሞ ኦሮሚያ እና እንዳንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ግጭቶች ሲነሱ የመጡ ሃሳቦችም አይደሉም፡፡ ጠቅላይ ሚነስትሩ ያሉትን በትክክል ለመረዳት ከዚህ በፊት መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
ዴሞክራሲ ዴሞ እና ክራቶስ ከተባሉት ሁለት ቃላት ተመስርቶ ጥቅል ትርጉሙ የህዝብ አስተዳደር የሚለውን ይያዝ እንጅ በሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ከዚህ ጥሬ ትርጉሙም ባሻገር ከታሪካችን ጋርም ተናቦ እድገቱም፣ ውድቀቱም መታየት አለበት፡፡ በዚህ ረገድ ልማትና ዴሞክራሲን የማስቀጠል ጉዳይ በዚህ ስርዓት ድህነት ጠላታችን ነው ብሎ በማመን የጀመረ፣ ልማት ከናዳ እንደማምለጥ እድገትን በፍጥነት የማስቀጠል የህልውና ጉዳይ እንደሆነ ታምኖበት መገባቱ የሚታየውን ለውጥ አምጥቷል፡፡በሂደቱም ሃገርን ማሳደግ፣ የህዝቦችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል እንደተቻለ በበርካታ ማሳያዎች ማቅረብ ይቻላል፡፡የዴሞክራሲ ስርዓት ግባታ ጉዳይም ሃገሪቱ ከቆየችበት ረዥም የጸረ ዴሞክራሲ ስርዓት ጋር  ሲነጻጸር ጊዜ እንደሚፈጅ የሚታመንበት ጉዳይ ቢሆንም ህገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችን ተግባራዊ በማድረግ የመድብለ ፖርቲ ስርዓትን በማጠናከር ይበል የሚያስብል ሂደት ውስጥ እንዳለን መናገር ይቻላል፡፡ይህም…
02217620
Today
Yesterday
This Month
Last Month
All days
1794
2275
45674
54845
2217620

Since April 1, 2014

Photo Gallery